Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

Iትዮጵያ ድህነትና ኃላ ቀርነት መሠረቱ የEነ ጌታቸው ሃይሌ ሃይማኖትና Aጉል ጀብደኝነት ነው። ከፍል ሁለት

ከቃሉ ኩሣ

ሰሞኑን በተለያዩ የIንተርኔት መረቦች Aመካይነት የሚሰራጩና ለህዝብ Eይታ የበቁት ጽሑፎች፣በEነ ጌታቸው ሃይሌና መሰሎቹ የሆኑ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ደብተራዎች የፈጠራ ውጤትና ረጋ-የለሽወይም ደካማና ርካሽ መረጀዎች የተጠቀጠቁበት Eንዲሁም መሠረተ ብስ የAካባቢው ታሪክ በማቅረብ Iትዮጵያ ድህነትና ኃላ ቀርነት የመጠው፣ በግራኝ Aህመድና የOሮሞ ሉባዎች ወረራ ሰበብ ነው በማለት ሲዘባርቁ ሰንብተዋል። ነገር ግን በAሁኑ ጊዜ Iትዮጵያን በዓለም ውስጥ ካሉ የመጨረሻ ድሃ Aገሮች ተርታ Eንዲትሰለፍ ሚና የተጨወተችው የኣቢሲኒያ Oርቶዶክስ ቤተክርስትያን መሆንዋን ብዙ ሰነዶች ያረጋግጡልናል። ለምሳሌ ይህን ሰነድ Eንመልከት። The Ethiopian Orthodox Church is the Established Church of the Empire. One authority has maintained that the Church ‘eschews change’. Others have stated that the Church is the most conservative, backward‐looking institution with Ethiopia. Indeed, it is obvious that the Church is most resistant to change and is one of those countervailing powers which the force of modernization must contend with. Its role in decision making and its power within the government have been perfectly summed up by the Emperor when he said in 1945 that ‘the Church is like a sword, and the government is like an arm; therefore the sword cannot cut by itself without the use of the arm.’ Of course the arm cannot cut any thing with out the sword. The Church officials outside the capital city can therefore engage in a great deal of independent decision‐making regarding all aspects of Church affairs.” (“DECISION‐MAKING IN ETHIOPIA, A study of the Political Process” (Peter Schwab) Eንግድህ የIትዮጵያ-Aብሲኒያ Oርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በዚህ መልኩ በAገሪቱ ውስጥ ያለውን የመሬት ይዞታ ጥፍንግ Aድርገው ከያዙ በኃላ የEርሻውም ክፍላ Iኮኖሚም ተጠፍንጎ ተያዘ። ከሰነዱ በተጨማሪ በውቅቱ በAገሪቱ ውስጥ የግብርና ሥራም ተጠፍንጎ የተያዘው በዚሁ ቤተክርስትያን ህግና ደንብ ነው። ሥርዓትዋም ከወር Eስከ ወር ቀናቱ በሙሉ በበዓላትና በመላEክትና በAማላጆች ስም የተያዙ ናቸው። በመሆኑም 365 (6) ቀናት በሙሉ ሥራ Aልባ ቀናት ናቸው ማለት ነው። ይህንንም ተግባር ቀሳውስቱና የሀይማኖቱ Aባቶች

የሚስብኩት በነዚህ መላEክቶችና Aማላጆች ቀናት መሪቱን ያረሳ ወይም ለEርሻ ስል የቆፈራ ሁሉ ይቀሰፋል። የተወገዛ ነው። በተጨማሪ በረዶና ውርጭ ሰብሉን ያጠፈዋል።በማለት ይሰብካሉ። Eንግዲህ ፍርዱን ለAንባቢያን በመተው የ44ቱ የታቦታት ብዛት በ30 ቀናት ለተመደበው ያወሩ ቀናት ሲናሰላ፣ 30ው ቀናት ተይዘው 15ቱ ይተርፋሉ። ለነዚህም ለተረፉት ታቦታት የሃይማኖቱ ሊቃውንቶችመላ Aላቸው። ይህም መላ ደባልየሚባል ስም ሰጡት። ስለዚህ ከ30ው ቀናት 15ቱ ድርብ-ድርርብ በዓላት Aላቸው ማለት ነው። Eዚህ ላይ መዘንጋት የሌለባት ከሳምንቱ 7ቱ ቀናት ውስጥ ሁለቱ ሰንበት” (ቅዳሜና Eሁድ) ናቸውና። ታዲያ መች ተሠርቶ ታርሶ ሊመረት ነው? በዚህ ላይ ቀሳውስቱ ህዝቡ በየበዓላቱ

ጣዲቅና ጠበል” Eንዲያቀርብላቸው ያስገድዳሉና። በተጨማሪ Eስኪ ይህን ሐረግ ተመልከቱት።

The provision of services of tenant to his landlord has been rendered illegal by proclamation

230 of 1966.”…”there are over twenty thousand Church in Ethiopia and that the number of

clergy are estimated “at 25% of the Christian population to 20 percent of the male Christians.

“Because the Orthodox Church is one of the Institutions “which has consistently been strong

enough to over throw an Emperor. … The 1967 Agricultural income tax law also excluded the

Church from payment.” (Decision-Making in Ethiopia 1972, peter Schwab p-34)

ይህ Aሃዝ የተመዘገበው በ1966 E.A.A ነው። ነገር ግን የታቦቱ ብዛት ከዚያ ወዲህ ተሰልቶ በIትዮጵያ ውስጥ ያለው የጽላት ብዛት 350,000 Eንደሚሆን ተገሚቶ ነበር። (ገደል ወይስ ገድል የሚል መጽሐፍ ይመልከቱ)

በወቅቱ ስለመሬት ግብር ጥናት ሲያደርጉ የነበረውን የቤተክነቱ ገቢ ሲያትት Eንዲህ ብሎ

ነበር።

In FY 1961/1962 the total land taxes paid to the Church were Eth. $ 1,981,148. This was

’11.5% of total revenue from the same sources for the whole country. Commanded of this

revenue clearly elevates the Church to an economic power as well as a political, social, and

cultural one.”

በሌላው ቦታና በዚሁ ሰነድ ውስጥ Eንዲህ የሚል Eናገኛለን።

“In the mid-1950s the Emperor had suggested to the church leaders that they take up the

preaching of modern social customs in church. The suggestion was not heeded.”

Eንግዲህ የEነ ጊታቻው ሃይሌ Aጉል ተመራማሪነት ይህን ሁሉ ጉዳቸውን በጉያቸው

ደብቀው የ16ኛውን ከፍላዘመን ያውም ያልነበሩበትና የውሸት የታሪክ ድሪቶ Eየደረቱ

Eራሳቸውንና መሰሎቻቸውን ለመጽናናት ይፍጨራጨራሉ።

በሌላ በኩል መጤነታቸውንና ምንም ሥልጣኔ ይዞ ኣለመምጣታቸውን ለመደበቅ ብዙ

ዘላብደዋል። የኣማርራም ይሁን የAምሓራ ነገድ የመጠው ከደቡብ Aረቢያ ሆኖ ሳለ፣ የዚሁ

የምሥራቅ ኣፍሪካ ህዝብ Aካል ለማድረግ ይጥራሉ። ነገር ግን ብዙ ሰነዶች Eንዳረጋገጡ

ከሰሜናዊ Aረቢያ ወደ ደቡባዊ Aረቢያ ተንቀሰቅሰው በወቅቱ በAካባቢ የነበሩ የጥንት ህዝቦች

ኩሽ መሆናቸው የሚጥረጠር በመጨፍለቅ Aካባቢውን በተንኮልና በማታለል ይይዛሉ። ከዚያ

ቀስ በቀስ በመጨረሻዎቹ ምEተ ዓለም Aካባቢ ወደ ምሥራቅ ኣፍሪካ በመሸጋገር በተመሳሳይ

መልኩ የምስራቅ Aፍሪካን የኩሽ ህዝቦችን Aስተዳደር ገልብጠው ሥልጣኑን ነጠቁ። በዚያ

ጊዜ የነበረውን የሥልጣኔ ቅርሳቅርሶችን ደመሰሱ። ይህም የሥልጣኔ ምልክቶች ውስጥ

Aክሱም፣ የዬሐ Eና ሌሎች በAፍሪካ ቀንድ የሚገኙትን በሙሉ በመደምሰስ Eስከ ሜሮዌ

ድረስ ዘልቀው የኩሽን ሥልጣኔ Aጠፉ። የተረፈውን የራሳቸው ለማስመሰል ብዙ ድሪቶ

ድርስቶች ደራረቱ። ለምሳሌ የAክሱም ሓውልትና በገጹ ላይ ያሉት ጽሁፎች በሙሉ

በኑቢያና በግብጽ ከሚገኛው ሃውልቶች ጋር ተመሳሳይና ዝምድና ሲኖረው፣ Aንድም ነገር ከ

Aረቢያና ከEስራኤል ጋር ግንኙነት ያለው ነገር የለም። Aንድም ቦታ ስለ Eሥራኤል

ኣዶናይወይም ስለAረቦች የድንጋይና የጨረቃ Aማልክት የሚገልጽ የለም። ይልቅ ወደ

ደቡብ በብዙ ቦታ ተሰራጭተው ይሚገኙ ትክል ድንጋዮች ጋር ቅርበት ያላቸው ይመስላል።

ብዙ ምርምር ያስፈልጋል።

ሌላው ጌታቸው ሃይሌ ስለ Eምነታቸው Aባዜ ብዙ ሊነግራን ጥረት Aድርገዋል።Eምነቱን

Eራሳቸው Aብሲኒያኖች Eንደፈጠሩትና በዚሁ Eምናት Aገሪቱን ከፍተኛ ሥልጣኔ ላይ

Eንዳደረሱና፣ ይህንንም ሥልጣኔያቸውን ሥልጣኔ በሌላቸው የግራኝ Aህመድና የOሮሞ ጦር

Eንደ Aወደሙባቸውነገሩን። ነገር ግን የEምነቱ መሰረት የኩሽ ህዝቦች፣ Oሮሞን ጨምረው

መሆናቸውን ለመደበቅ ብዙ ጥረዋል። Eኛና ብዙ የAለም ህዝብ የሚያውቀው የሰው ልጅ

መገኛና የሃይማኖት መፍለቂያ የኩሽ ህዝቦች መሆናቸውና መሰረታቸው ኣፍሪካ ውስጥ

መሆኑን ያረጋግጣሉ።

ለምሳሌ የAማሪኛ መጽሐፍ ቅዱስ የAረቦችና የህብሩዎች Aባት የሆነው Aብርሃምን ሲገልጽ፣

በጎቹን፣ ምስቱንና ወንድሙን ይዞ ከምስራቅ ከላዲያን Aካባቢ ተነስተው ወደ ግብጥ መጣ።

Eዚያም ከፈረOኖች ጋር ተስማምቶ በመኖር ላይ Eያለ፣ Aጋት የተባለችውን ግብጻዊትና

የሚስቱን Aገልጋይ፣ Eንደሁለተኛ ሚስት በትዳር በመተሳሰር የተፈጥሮ የወንድ-ሴት ግንኙነት

በማድረግ የመጀመርያ ልጁን ኣገኛ ይላል። ከዚያ በኃላ በ99 ዓመቱ ከልጁና ከAገልጋዮቹ

ጋር ተገረዛ(የብሊቱን ሸለፈት ቆረጣ) ይላል።(Oሪት ዘፍጥረት 1723-27)

ከዚያ በኃላ Aብርሃም ወደ ከነዓን ምድር (የዛሬ ፐለስትኖች ምድር) ተመለሰ ይላል።

Aማሪኛ መጽሀፍ ቅዱስ Eንዲህ ይላል “…ስለዝህ Aብርሃም ድንኩዋኑን ነቅሎ በኬብሮን

የመምሬ የተቀደሱ የዋርካ ዛፎች ወደAሉበት ሥፍራ ለመኖር ሄዳ። Eዚያም ለEግዛብሔር

መሰዊያ ሰረ። ይላል (Oሪት ዘፍጥረት 1318) ይህ የሚያሳያን Aብርሃም ወደ ግብጽ ከመጣ

በኃላ ነው ስለ ዓምላክ(Eግዛብሔር) መኖር Aውቆ ለEግዛብሔር ምስጋና ማቅረብ የጀመረው።

Eንዲሁም Eንደ Oሮሞች በOዳ ሥር ለAምላኩ መስዋEት ማቅረብ የጀመረው። ስለዚህ

Aብርሃም ዋቄፈታ ነው Eንጂ ክርስቲያን Aይዳለም። ነገር ግን ክርስቲያን Aቢሲኒያዊያን

Eነጌታቸውና መሰሎቹ ፈጣሪን ሲለምኑ Aብርሃም፣ የይስሃቅና የያEቆብ Aምላክይላሉ።

Eነዚህ ሶስቱ ደግሞ ዋቄፋታዎች ናቸው። ስለዝህ ሃባሾቹ (ኣማራዎቹ) የራሳቸው Aምላክ

የላቸውም ማለት ነው። Eንዲሁም ከAንድ የጥንት ሰነድ Eንዳገኛሁ። ኣማሮች Eስከ 9ኛው

ክፍላዘመን ድረስ በዘንዶ ያመልኩ ነበር። Aቡነ 

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved