Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

 

ዶክተር ሃይለማሪያም ላሬቦ ለምስክርነት ብቁ Aይደሉም። Eንዲሁም የOሮሞን ታሪክ ለመተንተን ብቃትም ሥልጣንም የለውም። ክፍል ሁለት

ከቃሉ ኩሳ

ዶክተሩ Eራሳቸውን ለማስተዋወቅ ብዙ ጥረት Aድርገዋል። Eራሳቸውን ሳይንትስት

ለማድረግም ሞክረዋል። Eስክ በሐታተቸው ውስጥ ያሉትን ልጥቀስላችሁ።

Aገራችን ማን ይንገር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረየሚባል Aባባል Aለ።

Aባባሉ ትክክል ነው። በAካል በቦታው ተገኝቶ በገዛ Aይኑ Aይቶ ከሚነግር ሰው፣

የበለጠ ምስክርና ማስረጃ ሊኖር Aይችልም። Eኔም በAፄ ምኒልክ ዘመን

Aልኖርኩም። ግን የታሪክ ተመራማሪ Eንደመሆኔ መጠን፣ በጊዜAቸውና

ከሞቱም በኋላ Eስከቅርብ ጊዜ ድረስ፣ ስለሳቸው በIትዮጵያና በሌላ Aገር ሰዎች

የተጻፈውን ሆነ፣ Eሳቸውም በሕይወታቸው ዘመን ለAስተዳዳሪዎቻቸውና ለሌሎች

የጻፉትን ጽሑፎች በሰፊው AንብቤAቸሁAለሁ። በተጨማሪም ሳይጻፍ በA-ታሪክ

ሰለሳቸው የሚወራዉንም ሰምቻለሁ። የታሪክ ምሁር Eንደመሆኔ መጠን፣

የተጻፈዉን በሙሉ ደጉንም መጥፎውንም በድፍኑ EንደEውነት Aድርጌ

Aልቀበለውም።

ዶክተሩ ያልነበሩበት ዘመን ታሪክ ከሚዘባርቁ የነበሩበት የጭቁን ህዝቦችን የትግል ህደቶችንና

Aጋርነት ታሪካዊ ድርግቶችን ለጭቁን ህዝቦች ቢያስታምሩ የክብር ቦታ በተስጣቸው ነበር።

Eስክ ዶክተሩ ያላዩትና ያልተገነዘቡት የOሮሞ፣ የገዥዎችና የትምክተኞች ሰለባ የሆኑትን

የህብረትና የኣጋርነት ታሪካዊ ድርጊቶች Eንመልከት።

Iትዮጵያ ውስጥ የነበረው የብሔር ጭቆናና፣ ይህንኑ የብሔር ጭቆና ለማስውገድ የተለያዩ

ብሔሮች ተደራጅተው ለመታገል የሚያስችላቸው የፖላቲካ ሁኔታ ባልነበርበት ወቅት

በማጫና ቱለማ ውስጥና ቀስ በቅስ ወድ መላው የOሮሞ ህዝብ የተዳረሰው የመጫና ቱለማ

መረዳጃ ማህበር ብዙ ብሔሮችንም Aቅፎ ለብሔር ችቆናው ማስወገድ Aስተዋጽሆ ማድረግ

ጀመረ።

በሌላ በኩል ደግሞ Eንደነ ዶክተር ሃይለማሪያም ላሬቦ ዓይነቶቹ በEውር ድንብራቸው

Eውቀት የሚንገዳገዱ ፍጡሮች፣ የነበረው የብሔር ጭቆና Eጅግ ያስተሳሰራቸው ብሔሮች

Aባላት መሆናቸውን ያልተገነዘቡ መኖራቸው ግልጽ ነው።

በጊዜው በIትዮጵያ ሰፍኖ የነበረው የብሔር ጭቆና Aስተሳስሮኣቸው ለመብታቸው ሲፋለሙ

የነበሩት የጭቁን ብሄር Aባላት በመጫና ቱለማ ማህበር ውስጥ ተደራጅተው ታሪክ ወደፊት

Aክብሮት ሲያስታውሰው በሚኖረው ሁኔታ ሊቆራኙ ችለዋል።

ከነዚህም ውስጥ 1Aቶ ማሞ ኮምOልቻ ቆራቲ የጌዲዎ ህዝብ Eንደራሴ

2ኛ ፊታውራሪ Aባይነህ ፊኖ የጋሞ ህዝብ Eንደራሴ

3Aቶ ሙሉ መጃ የወላይታ ህዝብ Eንደራሴ

4ኛ ወልደAማኑኤል ዱባለ የሲዳማ ህዝብ Eንደራሴ

5ኛ ፊታውራሪ ካታ የተባሉት የጋሞ ህዝብ Eንደራሴ

6ኛ ግራዝማች ቦጋለ ዋላሉ የተባሉት የጋሞ ብሔር ኣባልና የጊዜው የህግ መወሰኛ ምክር

ቤት Aባል

7ኛ ቀኛዝማች ገብሬ Oዶ የጊሚራ ህዝብ Eንደራሴ

8ኛ ቀኛዝማች ኤርታም ኤርቻ የጋሞ Aውራጃ ህዝብ Eንደራሴ

9ኛ ባላምበራስ ባሻ ጎዱ የኩሎ ኮንታ ሕንብ Eንደራሴ

10ኛ ባላምበራስ Aይዳ ሒስAሎ የAፋር ብሔር ተውላጅና የEፋትና ጥሙጋ ሕዝብ Eንደራሴ

11Aቶ ከበደ ቦሬና የ ሐይቆችና ቡታጀራ ህዝብ Eንደራሴ

12AOብሴ በራቆ ከጌዲዎ፣ ቀኛዝማች ሃይሌ ዶኖሞሮ ከሞቻ፣ ደጃዝማች Aብዱልህማን

Oጃሎ ከበንሻንጉል በመጫና ቱለማ ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው Aባለት ነበሩ።

ኣጼ ምኒልክ ባብዛኛው የደቡብ Iትዮጵያን ክፍል Eንዳደረጉት ሁሉ የወላይታን የከምባታና

ሐዲያን ህዝብ በጦርነት ድል ካደረጉ በሆዋላ ከመሬቱ በመንቀል ገባር Aደረጉት።

የመጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ውስጥ የተለያዩ ጭቁን ብሔሮች በAባልነት መታቀፋቸውና፣

ይህንን የታሪክና የትግል ቁርኝት የፈጠረው የጋራ ፖላቲካ ግብ በገሃድ የተንጸባረቀው

ከማህበሩ ቀደምት Aባላት መካከል Aንዱ የሆኑት ፊታውራሪ ደስታ ፍሰሃ ጦናና ሌሎች

የወላይታ ብሄር Aባላት በፖላቲካ ጉዳይ ተከሰው ከ25 Eስከ 45 በሚደርስ የጅራፍና ከ10

Eስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ Eስራት Eንዲቀጡ በከፍታኛ የትምክህት ስሜት በተበየነበት

ወቅት ነበር።

በኣጼ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ይህን የጭቆናና ትምክህት የተቀወሙትንፊታውራሪ ደስታ ፍሰሃ

ጦናን በተክለሃይማኖት Aደባባይ ህዝብ ፊት ለመግረፍ የተሳበውን ለማስቀራትና ኣጋርነትን

ለማሳየት የማጫና ቱለማ መረዳጀ ማህበር ከ ግንደበረት ሶስት ሽፍቶችን በማስመጣት ወደ

Aዲስ Aበባ ያስገባል። በፊታውራሪ ደስታ ጦና ዘመዶች በኩልም Aንድ ኮንጎ ዘምቶ

የተመለሰና በብሔረሰቡ ወላይታ የሆነ ወታደር ቦንቦችን Aስታጥቆ ወድ Aደባባዩ ያሰማራል።

በሌላ በኩል ቦንቡን ታጥቆ በከፍተኛ ወኔና ስሜት ወደ Aደባባዩ የተሰማራው ወታደር ሚስት

(የዶክተር ሃይለማሪያም ዓይነቱ ደንባራ) ባልዋ ሊፈጽም ያቀደውን ድርጊት በመንግስትዋ

ላይ ውርደትን የሚያስከትል መስሎ ስለ ተሰማት በEለቱ Eስዋም ገስግሳ ወደ 3ኛ ፖሊስ

ጣቢያ በመሄድ የተዘጋጀውን ድግሥዘርዝራ Aስረደች።

ይህንኑ ዝግጂት Eስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ሳይገነዘብ የተባሉትን ሰዎች ለመግረፍ

የተቻኮለው ወገን በዚያች ቅጽበት በደረሰው መረጃ ተርበተበቱ።

ይህን Aጋጣሚ በመጠቀም የነበረው መንግሥት የደረሰውን መረጃ መሠረት በማድረግ

Eንዳይከናወን ያደረጋውን የግርፋትና ቅጣት በተለመደው ንጉሠ ነገሥታዊ ምህረት

ኣንደቀረ የሚያስመስል መልክ ከሰጠው በኃላ የጽኑ Eሥራት ቅጣት ለAምስት ዓመታት

ያህል ከተፈጸመባቸው በኃላ ሊፈቱ ችለዋል።

በወቅቱ በዝህ Aስገራሚ ክስ Eና ግርፋትና Eስራት የተፈረደባቸው

1ኛ ፊታውራሪ ደስታ ጦና በጊዜው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት Aባል የነበሩ፣

2ኛ ፊታውራሪ ገብረIዮርጊስ Iላላ በጊዜው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት Aባል የነበሩ፣

3ኛ ቀኛዝማች ዋዳ ዲሌ በጊዜው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት Aባል የነበሩ፣

4ኛ ቀኛዝማች ፍሬው ሃላላ በጊዜው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት Aባል የAበሩ

5ኛ ግራችማች ሶርሳ ኣዳይ 6Aቶ ገብረወልድ ቲማሞ 7Aቶ ለታ ሄበና

8ኛ ዳኛ ጫፋ ጌራሞ 9ኛ ቦጋለ ኩቴቦ ናቸው።

Eንግዲህ በጊዜው በIትዮጵያ ሰፍኖ የነበረው የብሔር ጭቆና Aስተሳስሮኣቸው ለመብታቸው

ሲፋለሙ የነበሩት የጭቁን ብሔር Aባላት በሙሉ በዚህ መልኩ ታሪክ ወደፊት በAክብሮት

ሲያስታውሰው በሚኖረው ሁኔታ ሊቆራኙ ችለዋል።

ይህ ሆኖ ሳለ Eንደነ ዶክተር ኃይለማሪያም ላሬቦ ያሉት Aዋቂ ነን ባዮች ጭቁን ህዝቦች

በጠላትነት Eንዲተያዩ በማድረግ ላይ ናቸው። ለዚህ ድርጊታቸው ደግሞ ታሪክ

ይፋረዳቸዋል

ይቀጥላል

ቃሉ ኩሣ

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved