Gumii Paarlaamaa Oromoo (GPO)

Oromo Parliamentarians Council (OPC)

 

 

Baga Nagaan Dhuftan!Welcome to Oromo parliamentarians council!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

              New Page 2 home                         

የኢህአፓ-አብን ቀዳሚ መስራቾች፡ አብን በሌላ ስሙ የጎጃም ማህበር(ጎማ) ይባላል፡፡

  Please read and give you comment.


1
. ክርስቲያን ታደለ
የብዕር ስም፡ ምንሊክ ሳልሳዊ/Miky Amhara
የመረጃ ዶት ኮም የአገር ውስጥ ዘጋቢ፡
የተማረው ጎንደር ዩንቨርስቲ ነው፡፡ ስሙን ያስቀየረው 3 ዓመት በፊት ነው፡፡ የመጀመሪያ ስሙ መንግስቱ ነበር፡፡ ጥቁር ስለሆነና ጓደኞቹ መንግስቱ ሀይለማሪያም ይሉት ስለነበር በሽቆ ነው የቀየረው፡፡ የብአዴን የወጣት ሊግና ፎረም የአደረጃጀት መዋቅርን በመጠቀም ነው አብን እያደራጀ ያለው፡፡እሱም የብአዴን አባልና ከፍተኛ አመራር ነው፡፡ የአብን አብዛኞቹ አባላትና ደጋፊዎች የብአዴን የወጣት ሊግና ፎረም የነበሩ ናቸው፡፡ በየቦታው ሁከት ለመፍጠርና እብሪት እየተሰማቸው ያለው የብአዴን አባላትም ስለሆኑ ብአዴን ምንም አያደርገንም በሚል ነው፡፡
ዋና የስራ ቦታ፡ ውጪ ጉዳይ ሚንስቴር (2 ዓመት በፊት ይህ ስም ከምዕራብ አፍሪካ ጉዞው ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል)
ከሁለት አመት በፊት በምዕራብ አፍሪካ ተከስቶ በነበረው የኢቦላ ወረርሽ ለመከላከል ከፍተኛ ወጪ ተደርጎ ከተላኩት ልዑካን መካከል ነበረበት፡፡ እንደመጣ የቤተ አማራ መስራች ተብሎ ታስሯል፡፡ ከእስር እንደወጣ ከነጌታቸው ሽፈራው ጋር በመሆን ቤተአማራን ወደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ወደ ሚባል ጽንፈኛና ዘረኛ ቡድን አቋቁሞ ህጋዊ እውቅና እንዲሰጠው እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡አየር መንገድ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ሳይቀር የእሱ ተባባሪ በመሆን ለመረጃ ጆት ኮም እንደሚዘግቡ ታውቋል፡፡ በበ2008. ጎንደር ላይ ከህወሓት ጋር ተባብሮ ወጣት እያስጨፈጨፈ ነው ተብሎ ፎቶው በፌስቡክ ተለቆ ነበር፡፡ ከአምስት አመት በፊት ግዮን የሚል የፌሴቡክ ገፅ ከፎቶ ነበር፡፡ የኢህአፓ ፕሮፋይል በመጠቀም በኢህአፓ ስም ዜና ያሰራጭ ነበር፡፡
ክርስቲያን ታደለ ታስሮ በነበረበት ወቅት የፍርድ ቤት ውሎውን በደንብ እከታተል ስለነበር የተወሰነ ነገር ልበል፡፡
የታሰረው በአማራ ክልል የብአዴን ወጣት ክንፍ የሚመራው እሱ ነው አመፅ እያካሄዱ ያሉትም እነሱ ናቸው ተብሎ ነው፡፡ የታሠረው አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ነበር፡፡ላፕቶብ እና ስልክ ተይዞበታል፡፡ መልከ ሀራ የሚል የቡድን የብዕር ስም ተይዞበታል፡፡ ሀይለየሱስ አዳሙና ምስጋናው አንዷለም የቡድኑ አካል ነበሩ፡፡ ሀለቱ ከውጪ ሲሆኑ በመልከ ሀራ ስም ከአገር ውስጥ ይጠቀም የነበረው ክርስቲያን ብቻ ነበረ፡፡ የቤተ አማራ ሎጎ አንተ ነህ የሰራኸው ተብሎ ተከሷል፡፡
ክርስቲያን ለዚህ ሁሉ ያጋለጠው ከዳንኤል ብርሃነ ጋር በመጋጨቱና ዳንኤልም አማራን የሚያሳምፀው እሱ ነው በማለቱ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ክርስቲያን አሰባሪ አለመሆኑን እንዳውም የመለስ አድናቂና ቴድሮስ አድሃኖም WHO ሲወዳደር ዘመቻ ሲያደርግ እንደነበረ ከኮምፒተሩ ላይ ከተገኙ ፅሑፎችና ፖስተሮች እንደማሳያ ጠቅሷል፡፡የህገ መንግስቱ ግንባር ተቆርቋሪ መሆኑና ከዳንኤል ጋር በግለሰብ ደረጃ ስላልተግባቡ ለእስር መዳረጉን ሲገልፅ ነበር፡፡ የቤተ አማራ Admin.እሱ መሆኑን ከላፕቶቡ ላይ ተገኝቷል፡፡ በበ2008 ጎንደር ላይ የተደረገውን ህዝባዊ አመፅ በመቃወሜ እርምጃ ይወሰድበት ተብሎ ፎቶዬ በየቦታው ተለጥፏል እናም የአመፁ ተቃዋሚ እንጂ ደጋፊ አይደለሁም ከቤተ አማራ አንፃርም ግንቦት 7 ክልሉን እንዳይቆጣጠር ወጣቶችን በማደራጀት የመንግስትን መዋቅር ለመጠበቅና ለመከላከል ከመውሰድ ውጪ በህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ላይ ያደረስኩት ጉዳት የለም ብሎ ተከራክሮ ከደህንነቶች ጋር ለመተባበርና ከአማራ ክልል አመፀኞችን በጋራ ለመቆጣጠር ቃል ገብቶ ነው የተፈታው፡፡ ልክ እንደ ተፈታ ጥቂት እንደቆየ አብይ አህመድ ስልጣን ያዘ፡፡ በግንቦት 7 ላይ የጀመረው የስም ማጥፋት የብአዴን መዋቅርና ልሳን በመጠቀም ውጪ ካሉ አጋሮቹ ጋር በመሆን ቀጠለ፡፡ እየሆነ ያለው ይኸው ነው፡፡
2.
ኤልያስ ክፍሌ፡
የብዕር ስም፡ ምንሊክ ሳልሳዊ፡ የመረጃ ዶት ኮም ባለቤትና ዘጋቢ፡፡ ይህ ሰው አብን ላይ ኢንቨስት እያደረገ ያለው ግንቦት 7ከኤርትራ መንግስት ጋር በመተባበር ኤርትራ ልሰራው ያሰብኩትን ፕሮጀክት አጨናግፎብኛል በሚል ነው፡፡ አብንን ጽንፍ በማስያዝና ከግንቦት 7ትግል ተፃራሪ በማድረግ መበቀል ይፈልጋል፡፡ የጎጃም ስራ አጥ ወጣቶችን በአብን ስም በማደራጀት በግንቦት 7 ላይ ዘመቻ እያካሄደ ይገኛል፡፡
3.
ያሬድ ጥበቡ
የብዕር ስም፡ ቬሮኒካ መላኩ
4.
ሙሉቀን ተስፋሁን
5.
ጌታቸው ሽፈራው
6.
አያሌው መንበረ
7.
አማኑኤል ፓራማራ
8.
Amhara mass Media Agency ሁለት ጋዜጠኞች(ስማቸው ይታወቃል)
ተባባሪዎች፡
የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ አባላት ደጋፊወች የነበሩ ግለሰቦች፡፡
የቤተ አማራ ደጋፊና አባላት
የኢህአፓ አባላትና ደጋፊ የነበሩ ግለሰቦች፡፡
የሚጠቀሙት ሚዲያ፡
Amhara mass media agency
Amhara press-
ልሳነ አማራ
እና ፌስቡክ፡፡
ክርስቲያን ታደለ ወይም ምንሊክ ሳልሳዊ የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሲሆን በውስጡ በርካታ ተባባሪ የመረጃ ዶት ኮም ዘጋቢዎችን ይመራል የስተባብራል፡፡
ጌታቸው ሽፈራው የአብን የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ ተጠሪ ሲሆን Amhara press ላይም ይሰራል፡፡ ለምሳሌ በቅርቡ ግንቦት 7የሰው ኩላሊት ይወስዳል የሚል የውሸት ወሬ በመፍጠር Amhara press ላይ ያሰራጨው እሱ ነው፡፡
ይቀጥላል
፡፡፡፡
ብአዴን መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡
አንደኛ፡ ክርስቲያን ታደለ የብአዴን የወጣት ክንፍን መዋቅርን በመጠቀም ሌላ ጽንፈኛና ዘረኛ የፖለቲካ ድርጅት እንዲመሠርት እንዴት ሊፈቅድለት ቻለ?
ሁለተኛ፡ እነክርስቲያን ታደለ Amhara mass media agency በመጠቀም በተደጋጋሚ የዘረኝነትና የጽንፈኝነት ይዘት ያላቸው የአብን ፕሮፖጋንዳ እንዴት እንዲያሰራጩ ፈቀደላቸው? በተለይ የንጉሱ ጥላሁን አላማ መታወቅ አለበትአለበት?
ሶስተኛ፡ ክርስቲያን ታደለ የብአዴን አባልና ከፍተኛ አመራር ሆኖ እንዴት ሌላ የፖለቲካ ድርጅት እንዲመሠረትና አባል እንዲሆን ተፈቀደለት?


ምንጭ ገዛህኝ ይልማ

 

 

                                                              Copyright ©2008 GPO/OPC Allrights Reserved